የአውሮፕላንበረራ

አብዛኞቹ አየር መንገዶች ከ 37 ሳምንት በኋላ የሆናትን ነፍሰ ጡር ሴት እንዲበሩ አይፈቅዱላቸውም:: ከመብረራችሁ በፊትም ይህን ነገር ማረጋገጥ ጠቃሚ ነው:: ነፍሰ ጡር ከሆናችሁ፣ ለመብረር ደህና ጊዜ ጽንሱ ከ 37 ሳምንት በፊት ከሆነ ነው:: የተሸከማችሁትም ያልተወሳሰበ መንታ ጽንስ ከሆነ ለመብረር ደህና ጊዜ የሚሆንላችሁ ከ 32 ሳምንት በፊት ይሆናል::