በ23ኛዉ ሳምንት

በነዚህ ሳምንታት ውስጥ የመድከም ወይም ሰውነት የመዛል ስሜት ይኖራል ይህን ስሜት የተለያዩ እናቶች ወጋኝ፣ ተገላበጠ፣ ረገጠኝ፣ በማለት ይገልፁታል፡፡