የኤች.አይ.ቪ.ምርመራአድርጋቫይረሱበደሟውስጥየተገኘነፍሰጡር፣ተገቢውንየህክምናአገልግሎትበማግኘትቫይረሱወደልጇለመተላለፍያለውን ዕድልበእጅጉመቀነስትችላለች፡፡ ማስተዋል ያለብን የኤች.አይ.ቪ. ቫይረስ ከእናት ወደ ልጅ በእርግዝና ወቅት፣ በወሊድ ጊዜና በጡት ወተት አማካኝነት ሊተላላፍ ይችላል፡፡ የኤች.አይ.ቪ. ቫይረስከእናትወደፅንስእንዳይተለለፍየሚከላከልመድኃኒትከጤናተቋማትሊያገኙይችላሉ።
የመውለጃጊዜሲደርስደግሞየጤናተቋምውሰጥመውለድቫይረሱከእናትወደልጅየመተላለፍአጋጣሚውን ለመቀነስያስችላል።ስለዚህ ወደ ጤናተቋማት በመሄድ ተገቢውን የህክምና ክትትል ማግኝት አስፈላጊ ነው፡፡
በቅድመወሊድክትትልጊዜኤች.አይ.ቪ.በደማችሁውስጥከተገኘከጤናተቋማትተጨማሪአገልግሎቶችማግኘትያስፈልጋችሁዋል።ተገቢውንየህክምናክትትልበማድረግጥንዶችጠንካራናጤናማሕይወትለመኖርናእንዲሁምከቫይረሱነጻየሆነልጅ ለመውለድይችላሉ። ጥንዶቹ የሚከተሉትንተጨማሪአገልግሎቶችከጤናተቋማት ሊያገኙይችላሉ።
የምክርአገልግሎት፡-በአጠቃላይስለጤናማአኗኗር፣የሰውነትንየበሽታየመከላከልአቅምከሚያዳከሙበሽታዎችራስንለመከላከልና መደረግስለሚገባቸውጥንቃቄዎች፣ከሌሎችየአባለዘርበሽታዎችራስንመከላከልእንዴትእንደሚቻል፣ ኤች.አይ.ቪ.በእርግዝናወቅትወደጽንሱለመተላለፍያለውንዕድልእንዴትመቀነስእንደሚቻል፣ትክክለኛየኮንዶምአጠቃቀምእናአስፈላጊነትንየሚያስረዳምክር ፤ ጤናማየአመጋገብሥርዓትለማዳበርየሚያግዝየምክርአገልግሎት ያገኛሉ፡፡
ልብበሉ!
ሀኪምዎንያማክሩ፡፡ በተጨማሪም በዚህዙሪያምንምዓይነትጥያቄዎችቢኖራችሁወደወገንኤድስቶክላይንበ952 በነጻበመደወል የምትፈልጉትንምክርማግኘትትችላላችሁ።