በ35ኛዉ ሳምንት

ፅንሱ የሚወለድበት ጊዜ እየተቃረበ በመሆኑ ከቀድሞው አቀማመጡበተለየ  ጭንቅላቱተ ዘቅዝቆ መቀመጥ ይጀምራል። በተጨማሪም የአይን እን ባመድረቅ ሊኖርና የአይን መቆጥቆጥ ሊኖርይችላል።