በ37ኛዉ ሳምንት

የመውለጃ ጊዜ እየቀረበ በመሆ ኑፅንሱ እንዲወለድ ለማገዝ የማህፀን መኮማተርሊያጋጥምሽ ይችላል። በዚህ ሳቢያበማህፀንበርና አካባቢውህመምሊሰማሽ ስለሚችልብዙምመደናገጥአይኖርብሽም።