በ8ኛዉ ሳምንት

ሽሉም በዚህ ጊዜ 1.3 ሳሜ አካባቢ ነው:: በፍጥነት እያደገ ያለው አከርካሪ አጥንትም ጅና መሰል ይሆናል:: በንጽጽርም ጭንቅላቱ ትልቅ ነው::