እንቅስቃሴ በተደጋጋሚ ይሰማሻል። አንዳንዴም ሃይለኛ ከመሆኑ የተነሳሊያሳምምሽ ወይ ምሊያስደነግጥሽ ይችላል።
Read MoreTag: pregnancy
በ27ኛዉ ሳምንት
በዚህ ወቅት ቀለል ያለ የእጅ ፣እግርእና የቁርጭምጭሚትእብጠትማየት የተለመደ ነገር ነው።
Read Moreሶስተኛው ሶስት ወራት
ሶስተኛው ሶስት ወር የእርግዝና የመጨረሻው ምዕራፍ ነው፣ ከ 37-40 ሳምንት ወይም ተጨማሪ ሳምንት ያካተተ ነው:: …
Read Moreበ26ኛው ሳምንት
በዚህ ጊዜ ውስጥእንቅስቃሴውንልታስተውዪትችያለሽ። በመጀመሪያትንሽንዝረትሊሰማሽይችላል።እድገቱንእየጨመረበሄደቁጥርግንየእንቅስቃሴብዛቱናየምቱመጠንእየጨመረይሄዳል።
Read Moreበ24ኛዉ ሳምንት
ሽሉ ወደ 33 ሳሜ ርዝመት ይኖረዋል:: የተያያዙት ሽፋሽፍቶቹ ወደ ላይና ወደ ታች ይለያያሉ፣ ጽንሱም አይኑን …
Read Moreበ18ኛዉ ሳምንት
የትአልትራሳውንድ ምርመራ የሚካሄደውም፣ በመዋቅር ደረጃ ከተፈጥሮ የተለየ መሆን አለመሆኑን፣ የእንግዴ ልጁን አቀማመጥ እና የእርግዝና ድግግሞሽን …
Read Moreበ15ኛዉ ሳምንት
በዚህ ወቅት ከእርግዝና ሆርሞኖች የተነሳየድድማበጥ እና መድማት እንዲሁም የአፍንጫ መደፈን እና ነስር ሊያጋጥም ይችላል።
Read Moreበ13ኛዉ ሳምንት
የእጅ እና የእግር ጣቶች በግልጽ ይለያሉ፣ ግን ከአጥንት ድር ጋር እንደተጣበቁ ይቆያሉ:: በመጀመሪያው ሶስት ወር …
Read Moreሁለተኛው ሶስት ወራት
ሁለተኛው ሶስት ወር ከ 13 እስከ 26 ሳምንት ያለው ነው፣ ይህም የእርግዝና አስደሳጁ የእድገት ደረጃ …
Read More