ጽንሱ ወደ 1 ኪግ የሚመዝን ሲሆን ከላይ ከአናቱ እስከ ታች እግሩ ድረስ 25 ሳሜ የሚረዝም …
Read MoreTag: Ethiopian
በ25ኛው ሳምንት
የልጃችሁሳንባዎችውስጥያለውየአየርከረጢትዳብሮ ለመተንፈስዝግጁ ይሆናል። የድምፅአካሎቹምድምፅ ለመፍጠር እንዲችሉ ሆነው ይዘጋጃሉ።
Read Moreበ23ኛዉ ሳምንት
በነዚህ ሳምንታት ውስጥ የመድከም ወይም ሰውነት የመዛል ስሜት ይኖራል ይህን ስሜት የተለያዩ እናቶች ወጋኝ፣ ተገላበጠ፣ …
Read Moreበ19ኛዉ ሳምንት
የልጃችሁየደምዝውውርመስመሮችስራቸውንይጀምራሉ። በዚህ ጊዜ የልጁ ፆታበአልትራሳውንድ አማካኝነትመለየት ይቻላላ።ሴት ከሆነች ማህፀኗ እና የማህፀን ቱቦ፤ ወንድ ከሆነ ምየመራቢ …
Read Moreበ17ኛዉ ሳምንት
ልጁ ብርሀን እና ጨለማ መለየትይ ጀምራል። ከማህፀን ውስጥ እና ውጭ ያለ ድምፅ መስማትይ ጀምራል።በሂደትም የእናቱን …
Read Moreበ16ኛዉ ሳምንት
ሽሉም ወደ 14 ሳሜ ርዝመት ይኖረዋል:: ቅንድብና ሽፋሽፍቶቹ ብቅ ማለት ይጀምራሉ፣ ምላሱም ጅማቶች ይኖሩታል::
Read Moreበ14ኛዉ ሳምንት
የአይን ሽፋሽፍቱም በደንብ ከአደገው አይኑ ላይ ይጣበቃል:: ጽንሱም የድምጽ ጅማቶች ሲኖረው፣ ድምጽ ሳያሰማ ማልቀስ ይጀምራል:: …
Read Moreበ12ኛዉ ሳምንት
የሆድ መነፋት ይኖራል። መለስተኛ ህመምና የሆድ ድርቀት በነፍሰጡር እናቶች ላይ የሚታዩ የተለመዱ ምልክቶች ናቸው። የሰውነት …
Read More