የምጥ ምልክቶች የምጥ ምልክቶች የሚባሉት ከባድ የሆድ ቁርጠት፣ ከባድ የሆነ መድከም፣ ከብልት የሚወርድ ፈሳሽ መጨመር …
Read MoreCategory: ሶስተኛው ሶስት
የአውሮፕላን በረራ
አብዛኞቹ አየር መንገዶች ከ 37 ሳምንት በኋላ ነፍሰ ጡር ሴት እንዲበሩ አይፈቅዱላቸውም:: ከመብረራችሁ በፊትም ይህን …
Read Moreበ39ኛው ሳምንት
39ነኛው ሳምንትሽ ላይ እርግዝናሽ የመጨረሻ ሳምንቱ ላይ ደርሷል ተብሎ ይታሰባል፡፡ ማለትም ልጅሽ በማንኛውም ሰዓት ሊወለድ …
Read Moreበ38ኛው ሳምንት
በዚህ ሣምንትሁሉም የሰውነት ክፍሎቹ የውጭውንአለምለመቀላቀል ዝግጁሆነው ተሟልተዋል። ጽንስበ ማህፀን ውስጥ የተለያዩ አቀማመጦች ይኖሩታል፡፡ ማህፀን ውስጥ …
Read Moreበ37ኛዉ ሳምንት
የመውለጃ ጊዜ እየቀረበ በመሆ ኑፅንሱ እንዲወለድ ለማገዝ የማህፀን መኮማተርሊያጋጥምሽ ይችላል። በዚህ ሳቢያበማህፀንበርና አካባቢውህመምሊሰማሽ ስለሚችልብዙምመደናገጥአይኖርብሽም።
Read Moreበ36ኛዉ ሳምንት
ጽንሱ ወደ 46 ሳሜ ርዝመት ይኖረዋል:: ለመወለድ የተዘጋጀው ጽንስም በእናቲት የዳሌ አጥንት አካባቢ ይገኛል:: በነዚህ …
Read Moreበ35ኛዉ ሳምንት
ፅንሱ የሚወለድበት ጊዜ እየተቃረበ በመሆኑ ከቀድሞው አቀማመጡበተለየ ጭንቅላቱተ ዘቅዝቆ መቀመጥ ይጀምራል። በተጨማሪም የአይን እን ባመድረቅ …
Read Moreበ33ኛዉ ሳምንት
የመዉለጃሽ ጊዜ እየተቃረበ ነዉ፣ ሆድሽም ገፍቷል፤ በዚህም የተነሳ በምትንቀሳቀሺበት ጊዜ አንዳንድ ቁሳቁሶች ሆድሽን እንዳይገጩት መጠንቀቅ …
Read More