የአውሮፕላን በረራ

አብዛኞቹ አየር መንገዶች ከ 37 ሳምንት በኋላ ነፍሰ ጡር ሴት እንዲበሩ አይፈቅዱላቸውም::

ከመብረራችሁ በፊትም ይህን ነገር ማረጋገጥ ጠቃሚ ነው::

ነፍሰ ጡር ከሆናችሁ፣ ለመብረር ደህና ጊዜ ጽንሱ ከ 37 ሳምንት በፊት ከሆነ ነው::

የተሸከማችሁትም ያልተወሳሰበ መንታ ጽንስ ከሆነ ለመብረር ደህና ጊዜ የሚሆንላችሁ ከ 32 ሳምንት በፊት ይሆናል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *