እርግዝና የመፈጠር ዕድሉ ከፍተኛ የሚንበት ወቅት፡- የሴቷ የወር አበባ ከታየበት ቀን ጀምረን አንድ ብለን ቆጠራ ብንጀምር ፣ ከስምንተኛው ቀን እስከ አስራ ዘጠነኛው ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ የግብረስጋ ግንኙነት ብንፈጽም እርግዝና ሊከሰት ይችላል፡ ስለዚህም መዉለድ የሚፈልጉ ጥንዶች በነዚህ ቀናት ውስጥ ግብረስጋ ግንኙነት እንዲፈጽሙ ይመከራሉ፡፡
መደበኛና የተስተካከለ የወር አበባ ዑደት ላላት ሴት ለማርገዝ ከፍተኛ እድል ያለበት ወቅት በወር አበባ ዑደት ግማሽ ላይ ሲሆን፤ በደፈናው ለሁሉም ሴቶች ደግሞ፡ የሴቷ የወር አበባ ከታየበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ወደፊት ከስምንተኛው ቀን እስከ አስራ ዘጠነኛው ባሉት ቀናት ውስጥ የማርገዝ ዕድል ይጠበቃል።
We need mor info but this one also perfect