በ36ኛዉ ሳምንት

ጽንሱ ወደ 46 ሳሜ ርዝመት ይኖረዋል::  ለመወለድ የተዘጋጀው ጽንስም በእናቲት የዳሌ አጥንት አካባቢ ይገኛል::  በነዚህ ጊዜያት ቢወለድ የመትረፍ እድሉ ከፍተኛ ነው::  የሳንባ እድገቱም በቀጣዮቹ ሳምንታት ፈጣን ይሆናል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *