በ24ኛዉ ሳምንት

ሽሉ ወደ 33 ሳሜ ርዝመት ይኖረዋል:: የተያያዙት ሽፋሽፍቶቹ ወደ ላይና ወደ ታች ይለያያሉ፣ ጽንሱም አይኑን መግለጥ እና መዝጋት ይችላል::  ቆዳው ለየት ባለ ጸጉር የሚሸፈን ሲሆን በሰም መሳይ ፈሳሽ የሚጣበቅ ይሆናል:: ጽንሱም የመተንፈስ ሙከራወችን በሳንባው ይተገብራል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *