በ19ኛዉ ሳምንት

የልጃችሁየደምዝውውርመስመሮችስራቸውንይጀምራሉ። በዚህ ጊዜ የልጁ  ፆታበአልትራሳውንድ አማካኝነትመለየት ይቻላላ።ሴት ከሆነች ማህፀኗ እና የማህፀን ቱቦ፤ ወንድ ከሆነ ምየመራቢ ያአካላቱተለይተውይታያሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *