በ13ኛዉ ሳምንት

የእጅ እና የእግር ጣቶች በግልጽ ይለያሉ፣ ግን ከአጥንት ድር ጋር እንደተጣበቁ ይቆያሉ:: በመጀመሪያው ሶስት ወር ጊዜያት አካባቢ ድርብርብ የማጣራት ሙከራ(የእናት ደም + የጽንሱ አልትራሳውንድ) ይደረጋል:: በዚህ ጊዜ ሽሉ በጠንካራ ጉልበት በሚገባ ይዋኛል::  አሁን ላይ ወደ 7 ሳሜ አካባቢ ርዝመት አለው::

በዚህ ወቅት ወተት መሳይና የተለየጠረንያለውየብልት ፈሳሽሊኖር ይችላል። ፈሳሹ የማህፀ ንኢንፌክሽንን የሚከላከል ሲሆን በሚቀጥሉት ሳምንታት የፈሳሹ መጠንሊጨምር ስለሚችል በቂ የውስጥሱሪዎችን ማዘጋጀት ተገቢ ነው።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *