በ11ኛዉ ሳምንት

በድድ ውስጥም የጥርስ እምቡጦች ማደግ ይጀምራሉ:: ሚጢጢዋ ልብም ይበልጥ ማደግ ትጀምራለች:: የህጻኑቁመት 2 ኢንችነዉ፡፡ የጭንቅላቱትልቀትየአካሉንግማሽያክላልማለትምጭንቅላቱከአካሉትልቅ ነዉ፡፡በዚህ ሳምንት ጀምሮ ልጅ ሽበከፍተኛ ፍጥነት እድገቱ እየጨመረ ይሄዳል፡፡

የህጻኑን ጾታ መናገር የማይቻል ሲሆን ነገርግን የህጻኑ ጾታ ወንድ ከሆነ የመራቢ ያአካሉ መፈጠር ይጀምራል ሴት ከሆነች ደግሞ የእንቁላል እጢ/እንቁልጢ/ ማደግይ ጀምራል፡፡

በ11ኛዉ ሳምንት ህጸኑ የሰዉ ምስልይዟል፡፡ስለዚህም እጆችናእግሮችእንዲሁምጆሮዎቹቅርጻቸዉንእየያዙ ነዉ፡፡ የአፍንጫ

ጉድጓዶቹየአፍንጫቅርጽእየያዙሲሄዱምላሱእናጎሮሮዉእንዲሁምየመንጋጋዉእጢዎቹመዳበርይጀምራሉ፡፡ከ11ኛዉ ሳምንት

እስከ ቀጣዩ  110 ሳምንታት ድረስ የልጅሽ እድገት ከመቼዉም የበለጠ እየተፋጠነ ይቀጥላ፡፡የእጅ መዳፍ እና የጣቶቹ ጥፍሮችብቅ

ማለትይጀምራሉ ፡፡ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የልጅሽ ጥፍሮች ማደግይ ጀምራሉ ማለት ልጅሽ ሲወለድ ጥፍሮቹ መቆረጥ እንዳለበት እና  የጥፍር መቁረጫ እንደ ሚያስፈልገዉ አስታዉሺ፡፡

በ11ኛዉ ሳምንት እናትላይ የሚታዩለዉጦች በዚህ ሳምንት የረሃብ ስሜት ይሰማሻል፡፡ የረሃብ ስሜት ተሰማሽ ማለት በቂ ምግቦችን እንድትወሰወጂ እና ያለፈዉ ጊዜ የምግብ

 

በዚህ ሳምንት የረሃብ ስሜት ይሰማሻል፡፡ የረሃብ ስሜት ተሰማሽ ማለት በቂ ምግቦችን እንድትወሰወጂ እና ያለፈዉ ጊዜ የምግብ

ፍላጎት ይቀንሳል ስለዚህም የምግብ ፍላጎትሽ መጨመርሆ ድሽከልጅሽጋርእየተላመደእንደሆነያሳያል፡፡ ገንቢ ምግቦችን እና

የፍራፍሬ ጭማቂዎችን ብትመገቢ ጥሩ ነዉ፡፡ የልጅሽ እድገት እና ጥንካሬ አመጋገብሽን ይመለከታል፡፡ የተመጣጠነ ምግብ ስትመገቢ የልጅሽን ጤንነትም ወሳኝነት አለዉ፡፡

በዚህ ሳምንት ምሆድሽላ ያስታዉቅ ይችላል፡፡ ነገር ግን ጠባብ በልብስ ሆድሽን ሊያጣብቅ ስለሚችል ዘና የሚያደርጉሽን ልብስ ብት ለብሺ ይመረጣል፡፡

በዚህ ሳምንት የምግብ መፈጨት ሊፈጥን ይችላል ይህም ቶሎ ቶሎ እንዲርብሽያ ደርግሻል፡፡ ነገር ግን ሆድሽ ዉስጥ ምግብ ሲከማች

ተመግበሽ እስኪፈጭየሆድመነፋትእናጭጓራሽስራስለሚ በዛበትምቾትአይሰጥሽም፡፡

 

የእርግዝና ስሜቶች

እርግዝናን ተከትሎየሚመጡሆርሞኖችአሉ፡፡ እነዚህሆርሞኖችየደምዝዉዉርወደልጁእንዲፋጠንያደርጋል፡፡

ቶሎ ቶሎ ሽንት መሽናት የተለመደ የእርግዝና ክስተት ነዉ፡፡

ሌላዉ እርግዝናን ተከትሎ የሚመጣ ከሰዉነት መጨመር ጋር ተያይዞ የጡትመጠን ይጨምራል፡፡ ጡትሽ ስትነኪዉ የህመም ስሜት ይኖረዋል፡፡

በዚህ ሳምንትም የማቅለሽለሽ እና የማስመለስ ችግሮች ሊቀጥሉ ይችላሉ፡፡ ብዙ እናቶች በእርግዝና ጊዜ የሚመጣ የማቅለሽለሽ እና የማስመለስ ችግር በ12ኛ እስከ 14ኛዉ ሳምንት ሊተዋቸዉ ይችላል፡፡ በዚህ ሳምንት ምከበፊቱ እየቀነሰቢመጣም ሙሉበሙሉ አይቆምም፡፡

በእርግዝና ሆርሞን የተነሳ ቶሎ ቶሎ አፍሽ ዉስጥ ምራቅ ይሞላል፡፡ ይህንን ችግር ለመፍታት አፍሽን መቦረሽእንዲሁምየሜንታከረሜላእናማስቲካበመጠቀምምራቅ እንዳይበዛብሽ ማድረግ ይቻላል፡፡

በእርግዝና ጊዜ የማሽተት አቅምስለሚጨምርከሩቅቦታየምግብሽታበማሽተትያንንምግብመጎምጀትአንዳንድእናቶችላይየተለመደ ነዉ፡፡

በዚህ  ሳምንት  የንፋስ እና ቶሎ ቶሎ  የመፍሳት አሁንም እንደቀጠለ ነዉ፡፡ይህም የሚመጣ ዉየም ግብቶ ሎቶሎ አለመፈጨት እና የሆድድር ቀትይመጣል፡፡ ይህም የተለመደ ስለሆነ ሊያሳስብሽ አይገባም

የድብርት ስሜት ወይም የሙድመዋዠቅ ያጋጥምሻል፡፡ ይህ ስሜት ሰዉነትሽ በቂደም ስለማያመነ ጭየ ድካም ስሜት እንዲሁም የመጫጫን ስሜት ያጥምሻል፡፡

በዚህ ሳምንት በቂምግብ እና በቂዉ ኃመዉሰድ አለ ብሽ፡፡አስታዉሺ ልጅ ሽየምት መገቢዉን እንደሚ  ጋራ ሽአትርሺ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *