በ10ኛዉ ሳምንት

ያልዳበረው ሽልም አሁን ላይ ሽል በመባል ይታወቃል ወደ 2.5 ሳሜ ርዝመት አለው:: ቁራጭ ማማሰያ ይመስሉ የነበሩት እጅና እግሮቹ አሁን ላይ ወደ የእጅ እና የእግር ጣትነት ይቀየራሉ:: አዕምሮም ንቁ ሲሆን የአዕምሮ ሞገድም ይኖረዋል::

በዚህ ወቅት ማህፀንሽ መስፋትና ጥቂት የክብደት መጨመር ያጋጥማል። የሆድ መነፋት ይኖራል። መለስተኛ ህመምና የሆድ ድርቀት በነፍሰጡር እናቶች ላይ የሚታዩ የተለመዱ ምልክቶች ናቸው። የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ እንዲሀም አትክልትና ፍራፍሬዎችን መመገብ የሆድን ድርቀት ሊያቀል ይችላል።

ልጁ ከመቶ በላይ የሚሆኑ አጥንቶች ይኖሩታል። ኩላሊት እና ጨጓራምቦታቦታቸውን ይይዛሉ።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *