በ6ኛዉ ሳምንት

በዚህ ደረጃም ጽንሱ ሽል እንደሆነ ይታወቃል::  ርዝመቱም ወደ 3 ሚሜ አካባቢ ነው::  በዚህ ደረጃ፣ እናቲት የወር አበባ እንዳታይ የሚከላከል ልዩ የሆነ ሆርሞን ታመነጫለች::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *