በ5ኛዉ ሳምንት

ልብና የደም ዝውውር መስመሮች ቅርፃቸውን ይይዛሉ።የጽንሱ ልብ ሙሉ በሙሉ ዕድገቱን ባይጨርስምመምታት ይጀምራል። ሂደት በሂደትም ኒውራል ቱቦው ወደ ውስብስብ  የማዕከላዊ የነርቭ ስርዐትነት(የአዕምሮና የአከርካሪ አጥንትነት) ይለወጣል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *