የመጀመሪያው ሶስት ወራት

የእርግዝና ወቅት 

እርግዝና ወቅት ወይም ወራት ማለት እንቁላል መህፀን ውስጥ ማደግ ከጀመረችበት ቀን ጀምሮ፥ልጅ እስኪ ወለድበት ቀን ድረስ ያለው ጊዜ ነው። እርግዝና ለ 9 ወራት ወይም ለ40 ሳምንታት ድረስ ይቆያል። አንድ እርግዝና መቆጠር የሚጀምረው የወር አበባ ከቆመበት ቀን ጀምሮ ወይም ዋናው ጽንስ ከማጋጠሙ በፊት ያሉትሁለት ሳምንታት ጀምሮ ነው። የወር አበባው መጨረሻ ከታየከ አርባ ሳምንታት በኋላ ልጅ ይወለዳል። እነዚህን የእርግዝና ወራት በሶስት ከፍለን እናያለን፡፡

 

አንዲት ነፍሰ ጡር ለራሷ ምሆነ ለፅንሷ ጤንነት ሲባል የተለያዩ ጥንቃቄዎች እንድታደርግ  ትመከራለች።በተጨማሪም  ማድረግ  የሌለባትና  ልታደርጋቸዉ  የሚገቡ  ነገሮችን  ማወቅ አለባት፡፡

 

በመጀመሪያ  ወራት ፡- ልታደርጊያቸው  የሚገቡ  የመንጋጋ  ቆልፍ  ክትባ ትመከተብ  የሚወለደ  ውህፃን በመንጋጋ ቆልፍ በሽታ እንዳይያዝይረዳል፡፡  የተመጣጠነ ምግብ መመገብ/እንደ ወተት፣ እንቁላል፣ስጋ፣አሳ፣ለውዝ፣ ባቄላ፣አትክልቶች ናፍራፍሬዎች  መመገብ የእናትየዋ ሰውነት እንዲ ጠነክርና ጤናማ አካላዊ እድገት እንዲኖራት ያደርጋል፡፡የአባለዘር በሽታዎች ምርመራ ማካሄድ የአባለዘርበሽታ የእናትየዋንና የሚወለደውን ህፃን ጤና የሚጎዳነው።

የኤች .አይ.ቪ. ምርመራ ማድረግ ነፍሰ ,ጡሯ እናት ኤች .አይ.ቪ. በደሟካለ የሕክምና ክትትልና  ድጋፍ በማድረግ ጤናዋን መጠበቅ ትችላለች ፤ የቫይረሱን ወደ ልጁ የመተላለፍ ዕድል ለመቀነስም ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ትችላለች።

 

ምግብን  አዮዲን የተባለን ጥረ ነገር ያለበት ጨው ጨምሮ መመገብ  ነፍሰ ጡሯን እናት ላይ ድንገተኛ ውርጃ እንዳይከሰት እና የህፃኑአ እምሮ እንዳይጎዳ ይረዳል።  በእርግዝና ወቅት ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ በጣም ጥሩ ነገር ነው።ሁሌ የሚደረግ እንቅስቃሴ ለአጥንቶችና ለጡንቻዎች እድገት እና ጥንካሬ ወሳኝ ነው።

 

አንዲት ነብሰጡር መፀነሷን ካወቀች ጀምሮ ማድረግ የሌለባት ፡- አለ ማጨስ እና በሚያጨሱ ሰዎች አካባቢ አለመሆን  እና አልኮል አለ መጠጣት ምክንያቱም የህፃን የአዕምሮ እድገትና የሰውነት ክፍሎች አገልግሎት ሊያዛባ ስለሚችል አልኮል መጠጦችን መተዉ ነዉ፡፡

መድኃኒቶችን ያለ ሐኪምት ዕዛዝአለመውሰድ ይህም  የፅንሱን ጤንነት ሊጎዳ ስለሚችል በእርግዝና ወቅት እየተወሰዱ ያሉ ወይ ምሲወሰዱ ስለነበሩ መድሃኒቶች ከሐኪም ጋር ቀደም ብሎ መመካከር ይገባል።

 

በሙቅውሃለረጅምሰዓትአለመታጠብ ፤ ሳውና ባዛ አለመግባት፣ ሙቅውሃየሞላበትገንዳ ውስጥ አለመቆየት ያስፈልጋል።ይህን ማድረግ የሰውነት ሙቀትን ከፍስለሚያደርግ የፅንስ መቋረጥ ሊያስከትል ይችላል።

ረዥም ጊዜ የሚወስድ እና አቅምን የሚፈታተኑ ሥራዎችን አለመሥራትና ከባድ እቃዎችን አለመሸከምና ጠባብልብስ አለመልበስ እና ሌሎች ጤናዋን የሚጎዱ ነገሮችን  አለማድረግ አለባት፡፡

 

የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት እና ትላይየሚታይ የሰውነት ለውጥ

 

በእርግዝና  ጊዜ የመጀመሪያ 3 ወራት ማስመለስና ማቅለሽለሽ በብዛት ሊያጋጥማት ይችላል፡፡ የምግብ ፍላጎትና ምርጫ የተለየሊሆንምይችላል በዚህ ጊዜ የቤተሰብ እርዳታና ክትትል ስለሚያስፈልግ  ቤተሰቦቿ ከጎኗ ሊቆሙ ይገባል፡፡ ነፍሰ ጡር ሴቶች በእርግዝና ወቅት የተለያዩ ነገሮች እንደ ሚያምሯቸው ሲናገሩ ይሰማል:- አፈር ፣የመኪና ወይም የሲጋራ ጭስ፣ የቤንዝንነወይም የተበላሸ ምግብ ሽታ፣ሣሙና፣ሊጥ፣ትርፍራፊ ምግቦች፣ የኮመጠጡመጠጦች ፣ያምረናልከሚሏቸው ነገሮች ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
በእርግዝና ወቅት ለሚከሰት የተለየየ ምግብ አምሮ ትመነሻሊሆኑየሚችሉ መሰረታዊ ምክንያቶች አሉ፤ይሄም በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የብረት  ማዕድን እጥረት ሲሆን  እነዚህ የማይበሉ ነገሮች ደግሞን ፅህና የሌላቸውና ለምግብነት የሚዘጋጁ ባለመሆናቸው  በነፍሰ ጡሯላይ እጅግ አደገኛየሆኑ የጤና ችግሮችን ሊያስከትሉባት ይችላሉ፡፡ ጤናማ የሚባለውና እርግዝናን ተከትሎ በሴቷ ሰውነት ላይ በሚፈጠር የሆርሞንለው ጥሣቢያበ በርካታ ሴቶች ላይ የሚከሰት አምሮት ነው። የሆርሞንለው ጡከነርቭሥርዓትሒደትጋርበተያያዘየምግብፍላጐትና  ምርጫላይለውጥይፈጥራል፡፡ነፍሰጡሯየምትመገበውምግብ፣በሆዷለያዘችው ፅንስጭምርበመሆኑምግቡን የሚጋራትአካልበውስጧስለአለሰውነቷየምግብእጥረትያጋጥመዋል፡፡ በዚህ ወቅት ምበአንድየተለየወይምየተወሰነ ምግብ ላይ ትኩረት እንድታደርግያ ደርጋታል፡፡  ይህጤናማየእርግዝናአምሮትሊባልይችላል፤ ነገር ግን ነፍሰ ጡሯ ምንምያህልፍላጐትናአምሮት ቢኖራትንጽህናቸውያልተጠበቁምግቦችንወይምለምግብነትየማይውሉነገሮችንመመገብ የለባታም፡፡ ሆኖም ግን ያማራትን ስላልበላች በራሷና በፅንሱ ላይየሚፈጠር  ችግር አይኖርም፡፡

በመጀመሪያዎቹ ሦስት የእርግዝና ወራት በጤናተቋ ማትየሚሰጡ አገልግሎቶች

 

  • ከዚህ ቀደም ከእርግዝና ጋርበተያያዘያጋጠመየጤናችግርካለየጤናምርመራይደረጋል።
  • አጠቃላይ የጤና ሁነኔታን ለማወቅ ምርመራ ይደረጋል፡ የደምግፊትምይለካል።
  • የደምአይነትለማወቅየሚደረግየደምምርመራ፣የደምማነስና
  • የአባለዘርበሽታዎች ምርመራና ህክምና አገልግሎት ይሰጣል።
  • ክብደት ይለካል።
  • የስኳርና የፕሮቲን መጠን ለመለካትየ ሽንት ምርመራ ይደረጋል፡፡
  • ከዚህ ቀደምየማጅራትገትርክትባትላልወሰዱ ይሰጣል፡፡

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *