የቅድመ ወሊድ ክትትል

የተስተካከለ የእርግዝና  ሁኔታ መኖሩን ለማረጋገጥ እና  የህፃኑ ንዕድገት እና ጤና ለመከታተል እንዲሁም  ከእርግዝና ጋር የተያያዘ  ከዚህ ቀደምያጋጠመ የጤና ችግር ካለ ከዶክተር ጋር ተነጋግሮ ችግሩን መፍታት  በተጨማሪም ወደፊት ሊያጋጥም የሚችል የጤናችግር ካለቀድመ ጥንቃቄ ለማድረግና  ለመከላከል  ይረዳናል፡፡

ተከታታይ የሆነ የጤናክትትል ለማድረግ ፣ በእርግዝና ወቅትና ከእርግዝና በኋላ የግል ጤንነት ለመጠበቅ እና የኤች.አይ.ቪ. ምክርና የምርመራ አገልግሎት ለማድረግ፣ ስለተመጣጠነየአመጋገብ ስርዓት ምክር ይሰጣቸዋል፡፡

ስለቤተሰብዕቅድየምክርአገልግሎት እንዲሁም በጤናተቋም የመውለድንጥቅምይማራሉ፤ስለልጃቸውአመጋገብመረጃያገኛሉ።

 

ልብበሉ!

አንዲት ነፍሰ ጡርየ ኤች.አይ.ቪ ምርመራ አድርጋቫ ይረሱ በደሟ ውስጥቢገኝ

ተገቢንየህክምናአገልግሎትበማግኘትና  ቀድማ በማወቅ ቫይረሱወደልጇለመተላለፍያለውን

ዕድልበእጅጉመቀነስትችላለች፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *