አንዲት ነፍሰ ጡር ከትዳር አጋርዋጋርሆናወደ ጤናተቋም በመሄድ ተገቢውንየቅድመወ ሊድክትትል ማድረጓለራሷምሆነበማህፀኗውስጥላለውህፃንጤንነት ከፍተኛ አስተዋፅኦአለው።
አንዲት ሴት ነፍሰጡር መሆኗን ካረጋገጠች ቡኋላ ከመውለዷ በፊት ቢያንስ አራት ጊዜ ወደ ጤናተቋም በመሄድ የቅድመወሊድ ምርመራ ማግኘት ይኖርባታል። የእርግዝና ምልክቶችን እንዳየች ወዲያውኑ ወደጤናተቋም በመሄድ ተጨማሪ የህክምና ክትትል ማግኘት ይኖርባታል።