በእርግዝና ወቅት ከመጀመሪያው በሰውነት ላይ የሚከሰቱ የተለያዩ አካላዊለውጦች ይኖራሉ፡፡ ለምሳሌ የመድከምና ቶሎቶሎ የመተንፈስ ስሜት፣ማቅለሽለሽ ማስመለስና ማስታወክ፣የሙቀት ስሜትናላብ በእርግዝና ወቅት ሌላምንም አይነት ችግር ሳይኖርልናያቸውየምንችላቸው ስሜቶችናቸው።አንዳንድ ምልክቶች በእርግዝና ወቅት ሙሉሊቀጥሉ ይችላሉ። በእርግዝና ወቅት ተደጋግመው የሚታዩ ምልክቶች እና ራስሽልትወስጃቸውየምትችያቸውንመፍትሔዎችያሳያል።
በእርግዝና ጊዜ ለሚከሰቱ ችግሮች መፍትሄ የሚሆን ነገሮችን በማድረግ ችግሮቹን መቆጣጠር ይችላል፡፡
ደረትአካባቢወይምጨጓራንየማቃጠልስሜትመሰማትየምግብፍላጎትመቀያየር፤የምግብማስጠላትወይምፍላጎትመጨመር፤የምግብመክበድናአለመዋሀድስጀምር፡ቅምማቅመምየበዛበትምግቦችንማስወገድ እና የምግብመጠንእየቀነሱመመገብና ቀለል ያሉትን ምግቦች በመመገብ መቆጣጠር ይቻላል፡፡
- የሆድድርቀትን ለመከላከልፍራፍሬና አረንጓዴአትክልቶችንአብዝቶመመገብ እና ብዙውሃመጠጣት
- የእግርእብጠትንለመከላከልጠባብልብሶችንአለመልበስ፣ለረዥምሰዓትአለመቆም፣በቂእረፍትማድረግ እና እግርንከወገብከፍያለቦታ ላይአድርጎጋደምለማለትመሞከር
- ለማቅለሽለሽእናለመሳሰሉት መፍትሄውቅባትናቅመምያላቸዉምግቦችንአለመመገብ እንዲሁም ትንሽትንሽእና ቶሎቶሎበመመገብ ችግሮቹን መቆጣጠር ይቻላል፡፡
ልብበሉ!
እነዚህ መፍትሔዎች (ለምሳሌ፡– እረፍት ማድረግ፣ አመጋገብን ማስተካከል፣ ወዘተ) ችግሮቹን ካልቀነሱ ወደ ጤናተቋም ሄዶሀ ኪምማማከር ያስፈልጋል።