እርግዝና ያለችግር እንዲሳካ(እንዲጠናቀቅ)ብዙነገሮች (ትክክለኛየሆርሞኖችመጠንመኖር፣ጤናማየጽንስህዋስመፈጠርእናማደግ፣የጽንስህዋስበትክክለኛቦታላይመቀበር፤ወ.ዘ.ተ) ያስፈልጋሉ።
አንዳንዴበዘርህዋሶችመዳቀልየተፈጠረየጽንስህዋስበማህፀንግርግዳላይሳይቀበርከማህፀንአልፎበሴቷብልትሊወጣይችላል።ይህዘግየትብሎየተከሰተየሚመስልየወርአበባዓይነትመድማትሆኖይታያል።እናቲቱምጽንሱመፈጠሩንላታስተውልትችላለች።
በእኛሃገርከ28 ሳምንትበፊትፅንስከማህፀንከወጣእንደውርጃይቆጠራል።ከዚህጊዜበኋላየልብምትሳይኖረውየሚወለድፅንስያለህይወትየተወለደፅንስ (still birth) ይባላል።
ወርጃሲከሰትየተለያዩደረጃዎችአሉት።በማህፀኑውስጥያለውየፅንሱይዘትበሙሉከማህፀንአልፎወጥቶየማህፀንበርመልሶሲዘጋየተጠናቀቀውርጃ (complete abortion) ይባላል።የተወሰነውየማህፀኑይዘትብቻወጥቶየተወሰነውደግሞበማህፀንውስጥሲቀርናየማህፀንበርክፍትሆኖደምመፍሰስበሚያስከስትበትጊዜከፊልውርጃ (incomplete abortion) ይባላል።በዚህሁኔታየደምመፍሰሱእንዲቆምተጨማሪመድሃኒቶችወይምበመሳሪያየማህፀኑንበርየበለጠበመክፈትየቀረውንይዘትማውጣትአስፈላጊነው።
አንዳንድጊዜማህፀንውስጥያለውፅንስህይወትሳይኖረውየተወሰነደምብቻፈሶየማህፀንበሩእንደተዘጋሊቆይይችላል።ይህምሁኔታየቀረውርጃ (missed abortion) ይባላል።ህክምናውምበመድሃኒትወይምበመሳሪያየማህፀንበሩንበመክፈትየማህፀኑንይዘትማውጣትነው።
በሃገራችንአንዲትነፍሰ ጡርበተለያዩምክንያቶችህጋዊበሆነሁኔታእርግዝናዋንበህክምናእንድታቋርጥ (እንድታስወርድ) ይፈቀዳል።
እነዚህምሁኔታዎች፡
- እርግዝናው በእናቲቱ ህይወት ላይ ከፍተኛ የህክምና አደጋየሚያመጣከሆነ፣
- ፅንሱከተወለደበኋላበህይወትሊኖርየማያስችለውችግርወይምከፍተኛየሆነየአካልወይምየአእምሮጉዳት እንዳለውከታወቀ
- እናቲቱየፀነሰችውበማስገደድተደፍራከሆነ
- እናቲቱየፀነሰችውየቤተሰብአባልከሆነሰውከሆነ
- እናቲቱብትወልድከወለደችበኋላልጁንለማሳደግየማያስችላትየሰውነት፣የአእምሮችግርያለባትእንደሆነ ናቸው።
ይህንህጋዊሁኔታየሚያሟላእርግዝናያላትነፍሰ ጡርበማንኛውምአገልግሎቱንበሚሰጥተቋምበፈቃዷንፁህበሆነሁኔታፅንሷንልታስወርድትችላለች።