እርግዝናን ማረጋገጥ

እርግዝና መኖሩን ለማረጋገጥ ቀላሉ መንገድ የእርግዝና ምርመራ ማድረግ ነው። ይህም በማንኛዉም የጤና ተቋምወይምክሊኒክበመሄድየሽንትምርመራበማድረግይታወቃል፡፡ በሌላበኩልአንዲሴትማርገዝአለማርገዟንለማረጋገጥከፈለገችየእርግዝናማረጋገጫቴስተርከመድኃኒትቤትበመግዛትማረጋገጥትችላለች፡፡   መሳሪያውንለመጠቀምመጀመሪያስለአጠቃቀሙየሚገልጸዉንመመሪያመከተልአስፈላጊነዉ፡፡    የሽንትናሙናበተዘጋጀውየፕላቲክዕቃውስጥትንሽያህልሽንትከጨመርንበኋላመሳሪያዉንወይምየቴስተሩንጫፍበሽንቱዉስጥበማስገባትለ5ደቂቃያክልማቆየትከዛምአዉጥቶዉጤቱንበማየትማረጋገጥይቻላል፡፡ውጤቱ + ከሆነእርግዝናተከስቷልማለትነዉ፣ውጤቱከሆነእርግዝናአልተከሰተምማለትነዉ፡፡የእርግዝናማረጋገጫቴስተርየተለያዩአይነቶችስላሉአጠቃቀማቸዉምሊለያይስለሚችልከምትገዢበትመድሃኒትቤትጠይቀሽአጠቃቀሙንእንዲያስረዱሽማድረግትቺያለሽ፡፡ ግን አንዳንድ ጊዜ ምርመራው በጣም በጊዜ ሲካሄድ ወይም በትክክል ካልተከናወነ ወይም መመርመሪያ መሣሪያው ችግር ካለበት ትክክለኛ ውጤት ላያሳይ ይችላል:፡