እንቅልፍከወሊድበኋላ

ለእናቶች ከወሊድ በኋላ የእንቅልፍ ሰዓታቸው በህጻኑ ስለሚወሰን በጣም ይፈተናሉ፡፡ እንቅልፍ ማጣት ደግሞ የራሱ መዘዞች አሉት፡፡ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ ይህን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ለመርዳት መሞከር አለበት፡፡ እናቶችም ደግሞ  ከህጻኑ የእንቅልፍ ዘይቤ ጋር ለመላማድ የየራሳቸውን መፍትሄ ማበጀትአ