በእርግዝና ጊዜ ማንኛውንም አይነት አልኮል (ቢራ፣ ወይን፣ አረቄ፣ ድብልቅ መጠጥ፣ ወይም ሌላ) መጠጣት ጽንሱን ይጎዳዋል:: ምክንያቱም አልኮል በምትጠጡበት ጊዜ ጽንሱንም እያጠጣችሁት ስለሆነ ነው:: ብርጭቆ ሙሉ ወይን፣ ጠርሙስ ሙሉ ቢራ፣ እና ድብልቅ መጠጦች ሁሉም ተመሳሳይ የአልኮልነት ይዘት አላቸው::
Family and Pregnancy related issues in Amharic