ጉዲፈቻ

ጉዲፈቻየሚለውቃልከኦሮምኛቋንቋበቀጥታወደአማርኛየተወሰደሲሆንፍቺውምከሌላአብራክየተገኘንልጅከሌላሰውየተወለደመሆኑንአምኖናተቀብሎ፣ኢኮኖሚያዊናማህበራዊመብቱንጠብቆእንደገዛልጅአድርጎማሳደግማለትነው፡፡

ጉዲፈቻለሚለውቃልየእንግሊዝኛአቻው “adoption” ሲሆንአመጣጡም ‘ad-optare’ ከሚልየላቲንቃልነው፡፡ትርጉሙም “መምረጥ” የሚልነው፡፡ይህምጉዲፈቻበጉዲፈቻአድራጊውምርጫብቻየሚከናወንመሆኑንአመላካችነው፡፡ጉዲፈቻአድራጊውበነጻፈቃዱከሌላአብራክየተገኘንልጅለማሳደግናለመጠበቅእንዲሁምለእድገቱአስፈላጊየሆኑትንማናቸውምእንክብካቤዎችለማድረግወስኖየሚወስደውእርምጃሲሆንይሄምልጁየጉዲፈቻአድራጊውንቤተሰብስም፣ንብረትናህይወትእንዲካፈልየሚያደርግመብትያጐናጽፈዋል፡፡ከአብራኩክፋይየተገኘውልጅያለውማንኛውምመብትይኖረዋል፡፡

በአጠቃላይጉዲፈቻአንድሰውቀደምሲልየነበረውንቤተሰባዊየደምትስስርበከፊልምሆነሙሉበሙሉበአዲስቤተሰባዊትስስርየሚተካወይምየሚለውጥማህበራዊተቋምነውሊባልይችላል፡፡

በአሜሪካ “የጉዲፈቻናአስተማማኝቤተሰቦችድንጋጌ” (Adoption and Safe Families Act 1997) መውጣትጋርተያይዞየህፃናትንጥቅምይበልጥሊያስጠብቅየሚችለውዘላቂየሆነአያያዝነውየሚለውይበልጥእየታመነበትመጥቷል፡፡ ቀደምሲልልጆችንበተቻለመጠን “ከቤተሰብጋርመቀላቀል” የሚለውመርህከፍተኛትኩረትተሰጥቶትየቆየሲሆንበዚህምሳቢያልጆችለረዥምጊዜበማሳደጊያ (ፎስተርኬር) ውስጥእንዲቆዩይደረግነበር – አሳዳጊቤተሰብእስኪመጣ፡፡ይሄደግሞመንግስትንለከፍተኛወጪየሚዳርግከመሆኑምበላይልጆችንከቤተሰብለመቀላቀልየሚደረገውሙከራበአብዛኛውእንደማይሳካተሞክሮዎችያሳያሉ፡፡አሁንምቢሆንልጆችንከቤተሰብጋርመቀላቀልየሚለውመፍትሄቅድምያየሚሰጠውቢሆንምህፃናትበማሳደጊያውስጥለረዥምጊዜመቆየታቸውበደህንነታቸውላይአሉታዊተፅዕኖእንዳለውጥናቶችይጠቆማሉ፡፡

የአሜሪካየጉዲፈቻህግይሄንለማስታረቅየጊዜገደብአስቀምጧል፡፡ልጁበተወሰነየጊዜገደብውስጥከቤተሰቡጋርመቀላቀልካልቻለየወላጅነትመብትእንዲቋረጥበቤተሰብላይክስተመስርቶ፣ልጁበጉዲፈቻሊመደብእንደሚችልህጉይደነግጋል፡፡አሁንበአሜሪካተመራጩየህፃናትእንክብካቤመንገድጉዲፈቻሲሆንለልጆችዘላቂመፍትሄየሚሰጥአማራጭየእንክብካቤመንገድመሆኑይበልጥእየታመነበትመጥቷል፡፡

በኢትዮጵያ ጉዲፈቻ በትክክል መቼ እንደ ተጀመረ የሚጠቁም ጥናት ባይገኝም ከ1800 ክፍለዘመንመጀመርያአንስቶበተለያዩየአገሪቱአካባቢዎችበባህላዊመንገድይካሄድእንደነበርይገመታል፡፡በተለይበኦሮሞብሄረሰብዘንድይተገበርእንደነበርምይነገራል፡፡ ለመጀመሪ ያጊዜ የህግ ማዕቀፍ የተበጀ ለት በ1952  ዓ.ም በወጣው የፍትሐብሄር ህግ ሲሆን በዚህ ህግ ስለድንበርተሻጋሪጉዲፈቻበግልፅየተቀመጠነገርባለመኖሩ፣በፍትሐብሄርህግውስጥያለውንየቤተሰብህግክፍልከኢ.ፌ.ዲ.ሪህገ-መንግስትጋርአጣጥሞማሻሻልአስፈልጓል፡፡በዚህምመሰረትየተሻሻለየቤተሰብህግበአዋጅቁ፣ 213/92 ከ1992 ዓ.ምጀምሮፀንቶበስራላይውሏል፡፡

 

የእርግዝና ቅድመ ሁኔታዎች

እርግዝና በዘመናዊ ህይዎት ታስቦ እና ታቅዶ የሚመጣ የተፈጥሮ ሂደት  ነዉ፡፡ ማንኛዉም ጥንዶች እርግዝናን ቀድመዉ ማቀድ እና ቅድመ ሁኔታዎችን እንዲሁም  ምርመራዎችን ያደርጋሉ፡፡

ቅድመ ምርመራዎች እና እቅዶች ጤናማ እርግዝና እንዲሆን ይረዳል፡፡ በተጨማሪም ጥንዶች ልጅ ከመፈለጋቸዉ በፊት የተለያዩ የእርግዝና መከላከያዎችን ሲወስዱ ከነበሩ ለማርገዝ መከላከያዉን መቼ በማቆም እና ምን ማድረግ እንዳለባቸዉ ከሀኪም ጋር መመካከር አስፈላጊ ነዉ፡፡

አንዳንድ ሴቶች የእርግዝና መከላከያ ከወሰዱ ቡኋላ ለመጸነስ ይቸገራሉ፡፡ በተለይ በመርፌ የሚወሰድ መከላከያ እና ሌሎች ሆርሞን ያላቸዉ መከላከያዎች ቶሎ ከሰዉነት ላይጠፉ ስለሚችሉ ያንን ሲወስዱ የነበሩ ሴቶች በፈለጉት ጊዜ የመጸነስ እድላቸዉ ጠባብ ነዉ፡፡ እስከ 1 አመትም ሊዘገይ ይችላል፡፡

ቅድመ ሁኔታዎች ዉስጥ  የሚመደቡ  ሴቷ የምትወስደዉ  መድሃኒት  ለተለያዩ በሽታዎች ሊሆን ይችላል እነዚህን መድሃኒቶች ከእርግዝና ጋር እንደሚሄዱ እና መቀየር ካለባት ከሀኪሟ ጋር ብትነጋገርበት ለጤናዋም ለሚረገዘዉ ልጅም አስፈላጊ ነዉ፡፡

በመጀመሪያ ቅድመ እርግዝና  ምርመራ ማድረግ ሁሉንም ከእርግዝና ጋር የሚመጡ በሽታዎችን ይከላከላል ማለት አይደለም ፡፡ አንዳንድ ችግሮች እርግዝና ከተፈጠረ ቡኋላ የሚመጡ ናቸዉ፡፡

ሌላዉ ቅድመ እርግዝና ምርመራ ለሲጋራ እና የመጠጥ ሱስ ላለባቸዉ ጥንዶች ማርገዝ እንዲችሉ ወይም ከተረገዘ ቡኋላ ሱሶቹ ጽንሱ ላይ ከሚያመጣዉ አሉታዊ ተጽኖዎች እንዲከላከሉ ይረዳል፡፡ ስለዚህም አንዳንድ ሱሶችን ቀድመዉ ማቆም ይችላሉ፡፡

የመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ጊዜያቶች የሚባሉት ጽንሱ ከተፈጠረ እስከ 12ኛዉ ሳምንት ያለዉ ጊዜ ነዉ፡፡

እርግዝና ሲከሰት በምን እና እንዴትሊታወቅይችላል?

እርግዝና መከሰቱን የሚያመላክቱ ነገሮች

  • የወር አበባ መቅረት አንዲት ግብረስጋ ግንኙነት የምታደርግ ሴት የወር አበባዋ ከ5 ወይም ከ6 ቀን በላይ ከዘገየ እርግዝናን መጠርጠር አስፈላጊ ነዉ፡፡ ማለትም የወር አበባዋ ከ35-40 ቀን ካለፈ መጠርጠር አለባት፡፡ ምንም እንኳን በተለያዩ  ምክንያቶች የወር አበባ ሊዘገይ ቢችልም እድሜዋ ከ15-49 አመት ያለች ሴት እርግዝና ሊከሰትባት ይችላል፡፡
  • የጡት መክበድ እና ማበጥ እንዲሁም መጠዝጠዝ ሊጀምር ይችላል፡፡
  • ጽንሱ ከተፈጠረበት ከሶስት ሳምንት ጀምሮ ምግብ ማስጠላት ፤ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ ይጀምራሉ፡፡
  • ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት እና በተወሰነም ድርቀት ሊመጣ ይችላል፡፡

እነዚህን ምልክቶችን ያየች ሴት እርግዝና ሊኖር ይችላል ብላ መጠርጠር ትችላለች፡፡  ነገር ግን እነዚህ ምልክቶች እርግዝና መኖሩን መቶ በመቶ አያረጋግጡም፡፡ ስለዚህም ወደ ህክምና ጣቢያ ሂዳ ማረጋገጥ ይኖርባታል፡፡

የመጀመሪያዎቹ ሶስት የእርግዝና ወራት ወቅት የሚታዩ የጤና ለዉጦች

የወር አበባ መቅረት

የማህጸን ፈሳሽ መጨመር

የጡት መጠን መጨመርና መወጠር

ማቅለሽለሽ እና ማስታወል እንዲሁም ምራቅ መብዛት

ማቃጠል እና የቃር ስሜት

የምግብ ፍላጎት መቀነስ

ራስ ምታት

ቶሎ ቶሎ መሽና እና መጠነኛ ድርቀት እንዲሁም ኪንታሮት

በእርግዝና የመጀመሪያዎቹ 12 ሳምንታት ዉስጥ እናትየዉ ላይ የሚታዩ የጤና ለዉጦች ናቸዉ፡፡

በመጀመሪያዎቹ ሶስት የእርግዝና  ወራት እናትየዉ ላይ የሚታዩ ለዉጦች፡-

እርግዝና ሲከሰት እናትየዉ ላይ የሚታዩ ብዙ ለዉጦች አሉ፡፡

  • ከእናትየዉ ለልጁ ምግብ ለማቃበል የሚፈጠሩ ህዋሶች አሉ ይህም የእንግዴ ልጅ የሚባለዉ ከጽንሱ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ነዉ፡፡
  • በጽንሱ ሆዷ ዉስት መፈጠሩ ምክንያት እናት ከፍተኛ የማቅለሽለሽ እና የማስታወክ ችግር ያጋጥማታል፡፡
  • የማስታወክ ደረጃ ከፍ ካለ እና ደም የቀላቀለ ከሆነ ህክምና ማድረግ አለባቸዉ፡፡
  • ከፍተኛ የድካም እና የመጫጫን ስሜት ሊያጋጥም ይችላል፡፡
  • የምግብ አለመርጋት፡፡

 

 

 

 

 

የመጀመሪያዎቹ ሶስት የእርግዝና  ወራቶች ከበድ ያሉ ችግሮች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡

ከዚህም በዋናነት የሚታወቅዉ ከማህጸን ዉጪ እርግዝና ነዉ፡፡ ጤናማ እርግዝና በማህጸን ዉስጥ የሚፈጠር ነዉ፡፡ ነገር ግን እርግዝና የሚፈጠረዉ  መጨረሻ የማህጸን ቱቦ ጫፍ ዉስጥ ተጸንሶ   የማህጸን ጊርጊዳ ዉስጥ ማደግ ይጀምራል፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ወደ ማህጸን ጊድጊዳ ሳይገባ በማህጸን መጨረሻ ቱቦ ጫፍ  ላይ ተለጥፎ ይቀራል፡፡ ስለዚህም ከማህጸን ዉጪ እርግዝና ተፈጠረ ይባላል፡፡

ከማህጸን ዉጪ እርግዝና መረገዙን የሚታይበት ጊዜ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት ነዉ፡፡

ከማህጸን ዉጪ ያለዉ እርግዝና ምልክቶች

የወር አበባ ቀርቶ ከተወሰነ ጊዜ ቡሃላ ደም መፍሰስ ይጀምራል፡፡

እርግዝናዉ የተፈጠረበት ቱቦ በቀኝም ወይም በግራም   ሊሆን ይችላል፡፡ ከበድ ያለ ህመም እና እራስን እስከማሳት የሚያደርስ  በአንድ ጎን ከበድ ያለ ህመም ይፈጠራል፡፡

እርግዝና የተፈጠረበት ቱቦ ጠባብ ስለሆነ እርግዝናዉ እያደገ ሲሄድ ቱቦዉ ሊፈነዳ ይችላል፡፡ ቱቦዉ ከፈነዳ የቀዶ ጥገና ማድረግ ስለሚያስፈልግ በጊዜ ወደ ሀኪም መሄድ ይመረጣል፡፡

 

በመጀመሪያ ሶስት ወራቶች እርግዝናን ተከትሎ የሚመጡችግሮች

የማቅለሽለሽ እና የማስታወክ ችግር – ለብዙ ነብሰጠሮች ችግር የሆነዉ በእርግዝና ጊዜ ከሚያጋጥሙ  ችግሮች በዋናነት ያጠቀሳል፡፡

ይህን የማቅለሽለሽ እና የማስታወክ ችግር የሚያባብሱ ነገሮች በብዛት ጣፋጭ ምግቦች እና ስብ የበዛባቸዉ ምግቦች መመገብ ነዉ፡፡  ስብ የበዛባቸዉ ምግብ ጭጓራ ዉስጥ የመቆየት ባህሪ ስላለዉ ይህን ችግር ያባብሳል

  • ሽታ የሚበዛበት ቦታ አለመሄድ እንዲሁም የታፈነ ቤት ዉስጥ መቀመጥ የማቅለሽለሽ እና የማስታወክ ችግር ሊያባብሱ ይችላሉ፡፡ ስለዚህም እነዚህን ነገሮች መቀነስ በተጨማሪም ሀኪም ጋር በመሄድ ማስታገሻዎችን መዉሰድ ይቻላል፡፡

በመጀመሪያ የእርግዝና ሶስት ወራት የሚከለከሉ ነገሮች

 

  • አልኮል መጠጣት ልጁን ሊጎዳዉ ይችላል፡፡
  • ሲጋራ ማጨስ የልጁ እድገት እንዳይፋጠን ያደርጋል
  • በሀኪም ያልታዘዙ መድሃኒቶች መዉሰድ ፡፡
  • ከፍተኛ ሙቀት እና የተለያዩ እንፋሎት እና እስቲም አለመጠቀም
  • ቡና በብዛት አለመጠጣት
  • ከህክማና ጨረሮች መራቅ፡፡ አስገዳጅ ሁኔታ ከተፈጠረ ልጁ የሚገኝበት ቦታ በጥንቃቄ መሸፈን አለበት፡፡

 

የመጨረሻዉ የእርግዝና ክፍለጊዜ

የመጨረሻዉ የእርግዝና ክፍለ ጊዜ /ከ28ኛዉ -42ኛዉ ሳምንት ማለት ነዉ፡፡ ይህ የመጨረሻዉ የእርግዝና ክፍለ ጊዜ 14 ሳምንታት ይይዛል፡፡

በዚህ በመጨረሻዉ የእርግዝና ክፍለ ጊዜ የልጁ እድገት በከፍተኛ የሚጨምርበት ጊዜ ነዉ፡፡

በዚህም የተነሳ ነብሰጡሯ ላይ አካላዊ ላዉጦች ይከሰታሉ፡፡ እናትየዉ ከፅንሱ ማደግ ጋር ተያይዞ የእግር እና የእጅ ማበጥ እንዲሁም የክብደት መጨመር እናትየዉ ላይ የሚታዩ ለዉጦች ናቸዉ፡፡ ነብሰጡሯ እናት ለመተኛት፣ ለመራመድ እና እንደልቧ ለመንቀሳቀስ የምትቸገርበት ጊዜ ነዉ፡፡ በዚህ ጊዜ ልጇ በጣም በማደጉ ሳንባዋን ከታች ወደ ላይ ስለሚገፋ ለአተነፋፈስ የምትቸገርበት ጊዜ ነዉ፡፡ ልጇ ሳንባዋን ወደ ላይ ሲገፋ ሳንባዋ ዉስጥ የሚገባ አየር መጠኑ ስለሚቀንስ  አተነፋፈሷ የተዛባ ይሆናል፡፡

ነብሰጡሯ እናት ጡቶቿ መጠኑ ይጨምራል፣ ከጡቶቿ ፈሳሽ መዉጣት ይጀምራል፡፡

ነብሰጡሯ ላይ ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት ይጀምራል፡፡ ምክንያቱም የልጇ ክብደት ስለሚጨምር የሽንት ፊኛዋን ስለሚጫን የሽንቱ መጠን ቢያንስም ሽንቷ ቶሎ ቶሎ ይመጣባታል፡፡

የመጨረሻዉ  የእርግዝና ክፍለ ጊዜ  የነብሰጡሯ ማህፀን የህጻኑን ክብደት  ተቋቁሞ ለመያዝ ስለሚኮማተር እናትየዉ ላይ ማህጸኗ አከባቢ የዉጋት እና የህመም ስሜት ስለሚሰማት ይህ ጊዜ ከባድ ሊሆንባት ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ ድርቀት ይስቸግራታል፡፡

 

 

የመጨረሻዎቹ የእርግዝና ክፍለ ጊዜ ሊፈጠሩ የሚችሉ  ጤናማ  ችግሮችና መፍቴዎቻቸዉ?

የጽንሱ እድገት በዚህ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ ክብደቱ ይጨምራል፡፡  አንድ ጽንስ ክብደት  በአማካኝ   በ28ኛዉ ሳምንት 1000 ግራም ሲሆን  በ32ኛዉ ሳምንት የጽንሱ ክብደት  1750 ግራም ይደርሳል ፡፡ በ34ኛዉ ሳምንት ወደ 2500 ግራም ከፍ ይላል፡፡ ይህ ማለት  በአማካኝ በየቀኑ 30 ግራም  ይጨምራል ማለት ነዉ፡፡40ኛዉ ሳምንት ላይ 3500 ግራም ይሆናል፡፡  ነብሰጡሯ እናት ሀኪሟ ትወልጃለሽ  ብሎ የሚነግራት ጊዜ ወይም  የመዉለጃ ጊዜ ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን የልጁ እድገት በዚህ የመጨረሻ የእርግዝና ክፍለ ጊዜ በክብደትም በቁመትም ይጨምራል ፡፡ ቁመቱ እስከ 50 ሴንቲሜትር ይደርሳልማለት ነዉ፡፡

የልጁ እድገት በአጭር ጊዜ ሲጨምር ነብሰጡሯ እናት ላይ ብዙ ጫና ያደርጋል፡፡ የደም ስሮቿ ይወጣጠራሉ ስለዚህም እግሯን አከባቢ ለመራመድ ይከብዳታል፡፡

በልጁ ክብደት መጨመር የተነሳ ነብሰጡሯ እናት የመኝታ አለመመቸት ያጋጥማታል፡፡

 

 

  • የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት
  • የጡት መጠን መጨመር
  • የክብደት መጨመር
  • የትንፋሽ ማጠር ስሜት እና የመተንፈስ ችግር
  • የመኝታ አለመመቸት
  • የድካም ስሜት
  • የእግር እና የእጅ እብጠት
  • የማህጸን ፈሳሽ መጨመር
  • የደም ማነስ
  • ድርቀት
  • አልፎ አልፎ የሚከሰት የማህጸን መወጠር
  • እንደልብ መራመድ እና  መንቀሳቀስ  አለመቻል
  • የደም ስር እብጠት ወይም መቆጣት
  • ትኩሳት እና ብዥታ

በመጨረሻዉ የእርግዝና ክፍለ ጊዜ ሊከሰቱ የሚችሉ  ጤናማ የእርግዝና ለዉጥ ነዉ፡፡

 የጽንየጽንሱ እድገት ተከትሎ የሚመጡ የእርግዝናዉ ባህሪ ነዉ፡፡ እነዚህ ችግሮች ሁሉም ነብሰጡሮች ላይ ይከሰታል ማለት አይደለም ፡፡ በመቶ ሰማንያ ያህል ነብሰጡር እናቶች ላይ የእግር እብጠት ይከሰታል፡፡ እብጠቱን ለመቀነ እግር ስር ትራስ በማስቀመጥ በመተኛት እና ምቾት የሚሰጡ አጭር ጫማዎችን መልበስ፡፡ ነብሰጡሯ እናት ሰፋ ያለ ልብስ ብትለብስ ይመረጣል፡፡

 

የማህጸን መቋጠር፡- ማለት የማህጸን በር ወይም ጫፍ አንዳንድ ጊዜ በተፈጥሮ ወይም በዉርጃ እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች እና በማህጸን ጫፍ ካንሰር ምክንያት የማህጸን በሩ እርግዝናዉ ትክክለኛ ጊዜዉ ሳይደርስ ይከፈትና ጽንሱ ይወጣል፡፡ ይህ  የማህጸን በር በምጥ ጊዜ ብቻ መከፈት እያለበት ነገር ግን የነዚህ ምክንያቶች የማህጸን በር ተጎድቶ እና አጥሮ ከሆነ የእርግዝናዉ እድሜ ሳይደርስ ይወጣል ማለት ነዉ፡፡ ነገር ግን ይህ ችግር ነብሰጡሯ ላይ የሚታይ ከሆነ ሀኪሟ ይህ አደጋ እንዳይከሰት የማህጸኗን በር በሁለተኛዉ የእርግዝና ክፍለ ጊዜ ማለትም ከ14 ሳምንት እስከ 16ኛዉ ሳምንት ባሉት ጊዜያት  የማህጸኗን በር  በመቋጠር ችግሩን መቅረፍ ይቻላል፡፡ ይህም ክስተት የሚከሰተዉ ያለምጥ ምንም ስሜት ሳይሰማት ደም ሊፈሳት ይችላል ስለዚህም በሁለተኛ የእርግዝና ክፍለ ጊዜ በቂ ክትትል ማድረግ ይመረጣል፡፡

ጤናማ ያልሆኑ በመጨረሻ የእርግዝና ደረጃ ጊዜ የሚመጡ ለዉጦች ምን ምን ናቸዉ፡፡

በእርግዝና ጊዜ ጤናማ ያልሆኑ ነገሮች

  • የደም ግፊት መጨመር
  • የስኳር ህመም
  • ምጥ ያለጊዜዉ መምጣት
  • የእንሽርት ዉኃ ያለጊዜዉ መፍሰስ
  • የሽንት ፊኛ እንፌክሽን በተደጋጋሚ ከተከሰተ

 

 

የደም ግፊት መጨመር-  ችግሩን ለመቅረፍ አንዲት እናት በጤና ተቋማት የእርግዝና ክትትል ማድረግ አለባት፡፡

ይህም የደም ግፊት መጨመር  ተለያዩ ደረጃዎች እና ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል አይነት የደም ግፊት አለ፡፡ ይህንን ለማወቅ የግድ የደም ምርመራ ማድረግ እና ክትትል ማድረግ ላልተጠበቀ የእናትየዉ ሞት እና  ላልተጠበቀ ዉርጃ ከመጋለጥ ይረዳታል፡፡

የደም ግፊት መጨመር በመጀመሪያ የእርግዝና ጊዜ ወይም በመጨረሻ ጊዜም የሚከሰት ችግር ሊሆን ይችላል፡፡

የአለም የጤና ድርጅት በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ዉስጥ በከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር ምክንያት  ከ13 እስከ 15 በመቶ ለሚሆኑ የእናቶች ሞት ምክንያት እንደሆነ ገልጹዋል፡፡

 

የስኳር ህመም- በእርግዝና ጊዜ ብቻ የስኳር ህመም የሌለባቸዉ እናቶች ለስኳር ህመም  ይጋለጣሉ፡፡ ይህንን ጊዜያዊ የሆነ የስኳር ህመም  በባለሞያ ክትትል ማድረግ ይኖርባታል፡፡

 

 

ፎሊክአሲድ

ፎሊክአሲድምበፅንሱጤንነትላይእንዲሁምአኒሚያወይምደምማነስንበመከላከሉእረገድቁልፍ ሚና አለው፡፡

ፎሊክ አሲድ በውኃ የሚሟሟ ቫይታሚን ቢ 9 የተባለ ንጥረ ነገር ነው፡፡ ፎሊክ አሲድ ሰዉነታችን ቀይ የደም ህዋሳትንና አዳዲስ ህዋሳትን እንዲፈጥር ይረዳዋል፡፡ በእግዝና ወቅት ፎሊክ አሲድ ንጥረ ነገሮችን የያዙ ምግቦችን መመገብ አስፈላጊ ነዉ፡፡ በእርግዝና ወቅት በቂ ፎሊክ አሲድ በምግባቸዉ ዉስጥ የማያገኙ ሴቶች አኔሚኒያ (በተለምዶ ደም ማነስ) የተባለዉ የደም በሽታ ሊያጠቃቸዉ ይችላል፡፡ ፎሊክ አሲድ ስላነሳቸዉ ደማቸዉ በቂ ኦክሲጂንን አይሸከምም፤ ስለዚህም የድካምና የመዝለፍለፍ ችግር ያጋጥማቸዋል፡፡ ህፃናትም በቂ ፎሊክ አሲድ ካላገኙ እድገታቸዉ ይስተጓጎላል፡፡

በእርግዝና ወቅትም ሆነ ከወሊድ ቡኋላ ሴት ልጅ በቂ ፎሊክ አሲድ ማግኘት ይኖርባታል፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሰዉነታችን በመድሃኒት መልኩ የሚዘጋጅን የፎሊክ አሲድ ከምግብ ከምናገኘው የበለጠ  ያብላላል፡፡ ፎሊክ አሲድን በመድሃኒትነት መልክ እርጉዝ ሴቶች በየሆስፒታሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በእርግዝና ወቅትእናትየዉ በቂ ፎሊክ አሲድ ካላገኘች እነዚህን ምልክቶች ይታዩባታል፤  ማስቀመጥ፣ የምግብ የመብላት ፍላጎት ማነስ፣  ድካም፣ የራስ ምታት እና የመሳሰሉት፡፡ እናትየዉ በእርግዝና ወቅትም ሆነ ከእርግዝና በፊት ከ0.4 እስከ 0.8 ሚሊግራም ፎሊክ አሲድ በየቀኑ ማግኘት አለባት፡፡ የሚያጠቡ እናቶች ደግሞ 0.5ሚሊግራም ማግኘት አለባቸዉ፡፡ሀኪምን በማናገር ማዘዣ ማግኘት ይቻላል፡፡

በተጨማሪም ፎሊክ አሲድን ከተለያዩ የምግብ አይነቶች ማግኘት ይቻላል፡፡ ለምሳሌ ከቅጠላቅጠል ምግቦች ባቄላ ቦሎቄ ምስር  እንቁላል ኦቾሎኒ ፓስታ እንዲሁም ጉበት ብሪኮሊ ሩዝ ቶፉ በዋናነት ይጠቀሳሉ፡፡ ሌሎችም አረንጓዴ ቅጠላቅጠሎችም ዉስጥ ፎሊክ አሲድ አለ፡፡

 

ለምሳሌያህልነፍሰጡርየሆነችውሴትፎሊክአሲድየተባለውንንጥረምግብበበቂመጠንካገኘችጽንሱየነርቭቱቦውበአግባቡሳይዘጋበመቅረቱምክንያትበሚመጣ ስፒናባይፊዳ በተባለየነርቭእክልእንዳይጠቃማድረግትችላለች።የሽሉየነርቭቱቦየሚዘጋውበተጸነሰከ24ኛውእስከ 28ኛውቀንባለውጊዜማለትምብዙሴቶችማርገዛቸውንከማወቃቸውከብዙቀንበፊትበመሆኑለማርገዝየፈለጉአንዳንድሴቶችቀደምብለውፎሊክአሲድመውሰድይጀምራሉ።

 

 

 

ሱ እድገት ተከትሎ የሚመጡ